Article on other languages:
ሥነ፡ሕይወት ወይም ባዮሎጂ የሕይወት ጥናት ነው። ባዮሎጂ ሕይወት ያላቸው ነገሮች ባሕሪ፣ ጸባይ፣ አፈጣጠር እና ከአካባቢያቸው ጋር እርስ በርስም ያላቸውን ግንኙነት ያጠናል። በባዮሎጂ ስር አጅግ በጣም ብዙ ንዑስ ጥናቶች አሉ።
ቃሉ "ባዮሎጂ" ከግሪክ ቃሎች የተሰራ ነው። በግሪከኛ "ቢዮስ" (βίος) ሕይወት ማለት ሲሆን "ሎጎስ" (λόγος) ጥናት ማለት ነው።
This article is from Wikipedia. All text is available under the terms of the GNU Free Documentation License.