-
የሥነፅሁፍ አይነቶች
ግጥም
ዊኪ-ፔዲያ!
በድንቅ ጂምራችሁ እጂግ በመኩራቴ
ማለፊያ ብያለሁ ዝቅ-ብዬ ከአንጀቴ::
እንዲሕ ነዉ ያገር-ልጂ በጥበብ መራቀቅ
በአገር-በቀል ቋንቋ ወግ-ባሕልን ማጥበቅ::
በርቱ ተበራቱ ጠንክሩ እንደ ብረት
አሳውቁን ጥበብ ለውገን በሕብረት::
ስነ-ጦማር::
የዉሽማ ፍቅር!
ሲጠጉት አሲድ ነዉ ጸረ-መርዝ ጉደኛ
ሲርቁት ማግኔት ነዉ ጎትቶ ሚያስተኛ
እንዲሕ አመለ ቢስ ማድረጉን ባውቅ ኖሮ
አልጀምርም ነበር ከዚያች ልጂ በጓሮ!
ስነ-ጦማር
ተውኔት
መጣጥፍ
ልብ ወለድ ድርሰት
የሥነፅሁፍ ጠበብት
ደራስያን
ሃያስያን
ፀሃፌ ተውኔቶች
ተዋንያን
ጋዜጠኞች
ገጣምያን
ፀሃፍት
ሥነፅሁፍ በሃገር፤ በቋንቋ ወይም በባህል
የአፍሪካ ሥነፅሁፍ
የእስያ ሥነፅሁፍ
የአውሮፓ ሥነፅሁፍ
የሰሜን አሜሪካ ሥነፅሁፍ
የላቲን አሜሪካ ሥነፅሁፍ
ሥነፅሁፋዊ ሂስ
|