|
Article on other languages:
|
ሩሲያ ወይም የሩሲያ ፌዴሬሽን በአውሮፓ እና እስያ አህጉሮች ውስጥ የሚገኝ አገር ነው። በ17,075,200 ካሬ ኪ.ሜ. ከዓለም በመሬት ስፋት አንደኛ ሲሆን በሕዝብ ብዛትም ከዓለም ስምንተኛ ነው። ሩስያ ከኖርዌ፣ ፊንላንድ፣ ኤስቶኒያ፣ ሌትላንድ (ላቲቪያ)፣ ሊትዌኒያ፣ ፖላንድ፣ ቤላሩስ፣ ዩክሬን፣ ጆርጂያ፣ አዘርባይጃን፣ ካዛኪስታን፣ ቻይና፣ ሞንጎሊያ እና ሰሜን ኮሪያ ጋር ደንበር አላት።
ሩሲያ በጠፈር እና በጦር መሳሪያ ቴክኖሎጂ በጣም የተራቀቀች ናት፡፡
-
|