ቴሌቪዥን

Article on other languages:

ቴሌቪዥን የስዕል እና ድምጽ ምልክቶችን ከማሰራጫ የሚቀበል የመገናኛ ዘዴ ነው። "ቴሌ-" የሚለው ክፍል በግሪክ "ሩቅ" ማለት ቢሆን "-ቪዥን" ደግሞ ከሮማይስጥ visio ዊዚዮ "ማየት" ("ትርዒት") ተወስዷል።

ታሪክ

ጆን ሎጊ ቤርድጥር 18 ቀን 1918 ዓ.ም. (26 January 1926 እ.ኤ.አ.) የመጀመሪያውን የቴሌቪዥን መግለጫ ሰጠ።

ከለር ቴሌቪዥን

ከዚያ ቤርድ በግንቦት 26 ቀን 1920 (ጁላይ 3, 1928 እ.ኤ.አ.) የመጀመሪያውን የከለር ቴሌቪዥን ስርጨት ሙከራ አደረገ።

This article is from Wikipedia. All text is available under the terms of the GNU Free Documentation License.